01 امهرية አማርኛ የሶስቱ መስረታዊ መርሆች ማብራሪያ ተውሂድን ለምን እንማራለን ?
0 of 14 Questions completed
Questions:
You have already completed the quiz before. Hence you can not start it again.
Quiz is loading…
You must sign in or sign up to start the quiz.
You must first complete the following:
0 of 14 Questions answered correctly
Your time:
Time has elapsed
You have reached 0 of 0 point(s), (0)
Earned Point(s): 0 of 0, (0)
0 Essay(s) Pending (Possible Point(s): 0)
መጀመሪያ መማር ያለብን ግዴታ
የመጀመሪው ግዴታ
ትልቅና ከባድ ክልከላቶች
ኢስላም መስፈርት ነው
ተውሂድ ይሆናል ያለ
ወደ ተውሂድ መጣራት
ከአላህ ዲን ሙሉ በሙሉ መዞርና በመማር ማስተማርን መተው።
የክህደት ቁንጮ (ራስ) የሆነው አቡ ጀሃል ተውሂድ ማለት ምን እደሆነ ጠንቅቆ ያውቃል ሆኖም ተውሂድን አልተቀበለም።አንዳንድ ስዎች ስለ ተውሂድ ምንነት አያውቁም።
በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም በሸፉአቸው ( በምልጃቸው) የሚጉናፀፈው ማነው?
የተውሂድን ቱሩፉት መግለፅ ተወሂዳ ዎጅብ አለመሆኑን ያሳያል?
በእውቀት ማነስም ሆነ የቋንቋው ባለቤት አለመሆን ተውሂድን አለመገንዘብ ቢያቅተው፣የሸሃደተይን ትርጉም በልቡ አምኖ በምላሱ አቅሙ በፈቀደ መልኩ መመስከር ግዴታ ይሆንበታል።
የኢባዳ ክፍል ኢባዳ ሊባል የሚያስችለው ከተውሂድ ጋር በመቆራኘቱ ነው ልክ ስላት ያለ ውድእ ስላት እንደማይባል ሁሉ
የጂኒዎችና የስው ልጆች የመፈጠራቸው ጥበቡ ልክ እንደ እንስሳቶች አፈጣጠር ነው ልዩነት የላቸውም።
ከአላህ ውጪ ቢጤ አድርጉ እየለመነ የሞተ
